የአዋሽ ወንዝ አካባቢ የጎርፍ አደጋ

ይህ ቪዲዮ የተወሰደው በነሐሴ ወር 2019ዓ.ም. እ.ኤ.አ. በአዋሽ ወንዝ አካባቢ አስከፊ የጎርፍ አደጋ በተከሰተበት ወቅት ሲሆን በርካታ ሰዎች በማሳ ላይ የሚገኝ ምርታቸውን እና ቤቶቻቸውን አጥተዋል፤ ለዚህ ነው በአዋሽ ወንዝ አካባቢ የተሻለ የውሃ አስተዳደር ስርዓት መፍጠር እጅግ አስፈላጊ የሚሆነው፡፡