Simenesch

ስሜነሽ የ42 ዓመት ጎልማሳ ስትሆን ከወንድሞቿ 2 ወንድና አንዲት ሴት ልጆች ጋር ትኖራለች፣ “የእኔ ልጆች የሚኖሩት ዱባይ ነው፣ ባለቤቴ ከ7 ዓመታት በፊት በመኪና አደጋ ህይወቱ ያለፈ ሲሆን፣ ከአደጋው በኃላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ በመምጣት በእርሻ መተዳደር ጀመርኩ በማለት ትናገራለች፡፡ የአዋሽ ወንዝ ዳርቻን ተከትሎ ያላትን የእርሻ ማሳ ለማስፋፋት ትፈልጋለች፣ በአሁኑ ሰዓት ያለባት ዋነኛ ፈተና የንፁህ መጠጥ ውሃ እጥረትና የሰብል በሽታ ነው፡፡

የስሜነሽ ታሪክ

ስሜነሽ፣ አቢሉ፣ ጋዲሶ እና ደጎ የአዋሽ ወንዝ ሰዎች መካከል ናቸው፣ በተደጋጋሚ እሷ ወይም እሱ የሚነግሩን እሷ ወይም እሱ ምን እያደረጉ እንዳሉ እና ፕሮጀክቱ በህይወታቸው ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖ እንደሚያመጣ ነው፤