ስለ እኛ

የተሻሻለ የውሃ ሃብት አስተዳደር በማስፈን በአዋሽ ወንዝ ተፋሰስ የሚገኙ ሁሉም ህዝቦች ከውሃ አቅርቦቱና ከጤናማ አካባቢ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዓላማ በማድረግ ወርድ ኤንድ ዳድ እና የደች ውሃ ባለስልጣናት የኢትዮጵያ መንግስት እና የቢዝነስ ኃይሎችን ተቀላቅለዋል፡፡