በዚህ አጋዥ የታሪኮች መድብል የአራት በአዋሽ ወንዝ ተፋሰስ የሚኖሩ ሰዎችን ታሪክ በቅምሻ መልክ አቅርበንላችኃል፤ በዚህም የዕለት ተዕለት ህይወታቸው ምን እንደሚመስል? ምን አይነት ፈተናዎች እንዳጋጠማቸው? ይህ ፕሮጀክት በዕለት ተዕለት ህይወታቸው ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖ እንደሚያመጣ? የገለፁትን ከዚህ እንደሚከተለው ልታነቡት ትችላላችሁ፡፡
የደጎ መኮንን ታሪክ
ጥሩ የመስኖ ልማት ለኢትዮጵያዊው አርሶአደር ደጎ ህይወቱን የሚቀይር ተግባር ነው፤
የስሜነሽ ታሪክ
አርሶ አደር ፍሬነሽ የንግድ ስራዋ እንዲስፋፋ ትፈልጋለች
የጋዲሳ ጋዶ ታሪክ
ጋዲሳ የሚያገኘውን ምርት ከቤተሰቦቹ ጋር ይካፈላል
የአቢሉ ታሪክ
አቢሉ በጎርፍ ምክንያት ሁለት ጊዜ ሰብሉን አጥቷል